TVET Training
Program Overview
Technical and Vocational Education and Training (TVET) is our core mission. We provide competency-based training in various fields like Construction, ICT, Garment, and Automotive. Our goal is to produce skilled technicians who can immediately join the workforce or start their own ventures.
የቴክኒክና ሙያ ስልጠና
የቴክኒክና ሙያ ስልጠና የኮሌጃችን ዋነኛ ተልዕኮ ነው። በግንባታ፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በልብስ ስፌት፣ በሞተር ተሽከርካሪ ጥገና እና በሌሎችም ዘርፎች ብቁ ዜጎችን እናሰለጥናለን። ሰልጣኞቻችን በንድፈ-ሀሳብ ብቻ ሳይሆን በተግባር የታገዘ ስልጠና አግኝተው ለስራ ዝግጁ እንዲሆኑ ይደረጋል።