Our regular training program accepts trainees through government placement or private requests, offering comprehensive theory and practical-based education. የመደበኛ ስልጠና ፕሮግራማችን በየአመቱ በመንግስት ምደባ ወይም በግል ጥያቄ የሚመጡ ሰልጣኞችን ተቀብሎ በንድፈ-ሀሳብ እና በተግባር የተደገፈ ስልጠና ይሰጣል።
The training is supported by modern workshops, ensuring trainees gain sufficient knowledge and technical skills. ስልጠናው በዘመናዊ ወርክሾፖች የሚደገፍ ሲሆን፣ ሰልጣኞች በቂ እውቀትና ክህሎት እንዲጨብጡ ይደረጋል።
| Department የዲፓርትመንት ስም | Level የስልጠና ደረጃ | Duration ቆይታ |
|---|---|---|
| ICT (Information Technology) አይሲቲ (ICT) | Level 1 - 4 | 1 - 2 Years 1 - 2 አመት |
| Automotive Technology ኦቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ | Level 1 - 4 | 1 - 2 Years 1 - 2 አመት |
| Electricity & Electronics ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮኒክስ | Level 1 - 4 | 1 - 2 Years 1 - 2 አመት |
| Construction Technology ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ | Level 1 - 5 | 1 - 3 Years 1 - 3 አመት |
| Garment & Textile ጋርመንትና ጨርቃጨርቅ | Level 1 - 3 | 1 - 2 Years 1 - 2 አመት |
If you meet the admission requirements, you can apply right now. የመግቢያ መስፈርቶችን ካሟሉ አሁኑኑ ማመልከት ይችላሉ።