+251 46 777 0614 info@sptc.edu.et Sawla, Gofa Zone, Ethiopia
🇬🇧 English 🇪🇹 አማርኛ

የ2019 ዓ.ም የሳውላ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ መጀበኛ ስልጠና በISO ስርዓት ለመጀመር ውይይት ተካሄደ


የ2019 ዓ.ም የሳውላ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ መጀበኛ ስልጠና በISO ስርዓት ለመጀመር በዞንንግ በተመረጡ በ5 ዲፓርትመንት የጋራ ውይይት የተቋም ዲን ባወያየው ውይይት በተገኙ አሠልጣኞች እና የተቋሙ የሬጅስትራር ተጠሪ በጋራ በመሆን ገንቢ ሀሳቦችን በማንሳት የጋራ ውይይት ተካሄደ