አስደሳች ማስታወቂያ፡- ለሣውላና አካባቢው ማህበረሰብ በሙሉ
የሣውላ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2019 ዓ/ም አዲስ መደበኛ ሠልጣኝ ቅበላን በተመለከተ ከዚህ በታች በተጠቀሱ ሙያ መስኮች በቀን መደበኛ ሥልጠና መርሃ ግብር ለሙያ ደረጃው በተቀመጠው ሥልጠና ሰዓት በ2018 ዓ/ም ኢንትራንስ/12ኛ ክፍል ተፈታኞችን ተቀብሎ የሙያ ባለቤት ለማድረግ ቅበላ ከቀን 9/02/2019 ዓ/ም ---19/02/2019 ዓ/ም ድረስ ብቻ ከዚህ በታች በተቀመጠው ሙያ መስክ እና ምዝገባ መስፈርት ሠልጣኞችን ይቀበላል።